የማቅረቢያ መቆጣጠሪያ ክፍል ተጨማሪ መቆጣጠሪያ ክፍሎችን ያቀርባል ለተንሸራታች ማሳያ ማቅረቢያ ለምሳሌ ፡ የሚቀጥለውን ተንሸራታች እንዲሁም ማስታወሻዎችን እና የማቅረቢያ ጊዜውን ለአቅራቢው ያሳያል ፡ ተመልካቾች የሚያዩት ተንሸራታቹን ብቻ ነው እነዚህን ተጨማሪዎች አያዩም 
ስህተትን ለማስቀረት ትልቅ የተንሸራታች አካል ቁጥርን በማሳየት ፡ የማቅረቢያ መቆጣጠሪያ ክፍል አካሎቹን በሶስት የተለያዩ በቀላሉ የሚቀያየሩ መመልከቻዎች ያሳያል 
